የቢሮው ኃላፊ መልዕክት

አቶ ብርሃኑ ጎሽም

የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ

                               

የአማራ ክልል አሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር የተቋማትን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት ግምገማዊ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2016 ዓ.ም በግምገማዊ ውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ጎሽም እንዳሉት ክልሉ በገጠመው የጸጥታ ችግር  የፍትሕ ባለሙያዎች ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሰው መሥራት እንዳልቻሉ ተናግረዋል።      ፍትሕ ፈላጊውም ሆነ ማንኛውም ሰው በሚፈልገው ልክ መንቀሳቀስ ባለመቻሉ በማህበራዊ፣ በምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና በሥነ ልቦና ደረጃ ጉዳት ደርሷል ነው ያሉት።

አቶ ብርሃኑ አክለውም በፍርድ ቤቶች ደረጃ በጸጥታው ችግር በርካታ ፋይሎች ቢበላሹም በችግር ውስጥ ሆነውም ጥሩ ሥራዎችን ማከናወናቸውን ተናግረዋል። ኀበረተሰቡም ለሰላም ዘብ እንዲቆም::

ስለ ቢሮው

በ2022 የሕዝብ አመኔታ ያለው እና በሀገር ደረጃ ተምሳሌት የሆነ የፍትሕ ተቋም ሆኖ ማየት፤

ቀልጣፋ፤ ውጤታማ  እና ተደራሽ  የፍትሕ አገልግሎት በመስጠት  የሕግ የበላይነትን በማስከበር ሰብአዊ መብትን፣ ሰላምና ደህንነትን እንዲሁም የመንግስትንና የህዝብን ጥቅም ማረጋገጥ፤ 

  • ገለልተኝነት፣ ነፃነትና ተጠያቂነት
  • የሕግ የበላይነት እና ሰብዓዊ መብቶች ላይ የጸና እምነት
  • የህዝብ አገልጋይነት
  • ሙያዊ ብቃት
  • የቴክኖሎጅ ተጠቃሚነት

ዜና

ዋና ዋና አገልግሎቶች

ያግኙን

Contact Form
Please write your name
Please write your e-mail address
Please write your messages
Scroll to Top